Write your awesome label here.

መሰረታዊ እንግሊዘኛን በድፍረት እና በሚገባ መናገር ቻሉ።

እንዴት?
በየትም ቦታ በማንኛውም ጊዜ ቀላል እና ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ እንግሊዝኛ ቋንቋን በአጭር ጊዜ ለመማር ተመዝገቡ።

ቀላሉን መንገድ ተጠቅማችሁ ተማሩ፣ እንግሊዘኛን ማደመጥ እና መናገር በሚገባ ቻሉ።

  • በእንግሊዘኛ ለማዉራት ስትሞክሩ፣ የመጨናነቅ እና በራስ መተማመን የማጣት ስሜት ምቾት አልሰጥ ብሏችኋል?
  • ቃላትን እና ዓረፍተ-ነገርን መስርቶ በትክክል ለማዉራት ስትሞክሩስ ግራ እየተጋባችሁ ትቸገራላችሁ?

ተመዝግባችሁ መሰረታዊ የእንግሊዝኛ ንግግር ችሎታችሁን ለማዳበር፣ እነዚህን ቅደም ተከተሎች ተግብሩ፡-

በመጀመሪያ

መሰረታዊ ቃላትን እና ሀረጎችን እንድታዉቁ ያደርጋችኋል

  • ስትጀምሩ ልክ እንደ ልጅ ቃላትን እና ዓረፍተ-ነገሮችን ወደ ትንንሽ ድምጾች በመሰባበር እና በመንተባተብ ንግግር መቻል።
  • ከዚያም ቀስ በቀስ መሰረታዊ የሰዋሰው(grammar) ህጎችን በመረዳት ዓረፍተ ነገሮችን አስተካክሎ መናገርን መልመድ።

ሁለተኛ

መሰረታዊ  የእንግሊዘኛ ንግግሮችን ማድረግ መለማመድ፡

  •  የተማራችኋቸዉን ቃላት፣ ሃረጋት እና ዓረፍተ-ነገሮች በየቀኑ በተግባር መጠቀም በራስ መተማመናችሁን ለማዳበር። 
  • የድምጽ ትምህርቶች እና መልመጃዎችን በማዳመጥ ክህሎታችሁን መገንባት።

ሶስተኛ

 በቀላል እና በግልጽ  አቀራረብ የቀረቡላችሁን ጥያቄዎች ተከታትላችሁ መስራት

  • እየተዝናናችሁ እንድትማሩባቸው እና በተግባር ተደግፋችሁ ክህሎት እንድታዳብባቸው የቀረቡትን መልመጃዎች በራሳችሁ ፍጥነት መስራት።

ኮርሱ በተለየ ሁኔታ ለእናንተ የሚሰጣችሁ ጥቅም ምንድን ነው?


ትምህርቱ ለመረዳት ቀላል ነው፡

ተግባራዊ የግንኙነት ችሎታዎች ላይ በማተኮር በቀላል ይዘቶች በመረዳት ደረጃ በደረጃ ወደ ተሻለ ብቃት ድረሱ።

በተመቻችሁ ጊዜ የምትማሩት

በራሳችሁ ፍጥነት በየትኛዉም ጊዜ እና በማንኛውም ቦታ ቋንቋን ተለማመዱ፣ተናገሩ።

በተረጋገጡ የቋንቋ መማሪያ ዘዴዎች ላይ የአመሰረተ፡

ለቋንቋ ትምህርት የተሞከረ እና የተፈተነ አቀራረብን ተጠቅማችሁ ተማሩ።

ተጨማሪ ድጋፍን ከማህበረሰብ የሚያገኙበት፡

ለተጨማሪ ልምምድ እና ድጋፍ ከሌሎች ተማሪዎች ጋር አብራችሁ ተለማመዱ።

የማዳመጥ ችሎታን የሚያዳብሩ መልመጃዎች

ከ900 በላይ ማመልመጃዎችን በድምጽ በመስማት ተለማመዱ።

ንግግርን የሚለማመዱበት ክፍለ ጊዜዎችን

ንግግርን በተግባር በማዳመጥ በድምጽ ትምህርት ታግዛችሁ ማዉራት ልመዱ።

የምንሰጣቸው ትምህርቶች

እንግሊዘኛ ክፍል 1

 ለጀማሪ ብቃት የተዘጋጀ

 ለ30 ቀን ልምምድ የሚያበቃ ክፍል

 እያንዳንዱ ክፍል በክህሎት ላይ የተመሰረቱ የተግባር ልምምዶች አሉ።

እንግሊዘኛ ክፍል 2

 ለጀማሪ ብቃት የተዘጋጀ

 ለ30 ቀን ልምምድ የሚያበቃ ክፍል

 እያንዳንዱ ክፍል በክህሎት ላይ የተመሰረቱ የተግባር ልምምዶች አሉ።

እንግሊዘኛ ክፍል 3

 ለጀማሪ ብቃት የተዘጋጀ

 ለ30 ቀን ልምምድ የሚያበቃ ክፍል

 እያንዳንዱ ክፍል በክህሎት ላይ የተመሰረቱ የተግባር ልምምዶች አሉ።

የአንድ አመት የደንበኝነት ምዝገባ

የትም ቦታ በማንኛውም ጊዜ ቀላል እና በተፈጥሯዊ መንገድ እንግሊዝኛ ቋንቋን በአጭር ጊዜ ለመማር ተመዝገቡ።
Empty space, drag to resize
 ከጀማሪ እሰክ መካከለኛ ብቃት የተዘጋጀ
  ለ90 ቀን ልምምድ የሚያበቃ ክፍል
 እያንዳንዱ ክፍል በክህሎት ላይ የተመሰረቱ የተግባር ልምምዶች አሉ።
 በብድን መለማመጅ ክፍለ ጊዜዎጽ ተዘጋጅተዋል
Created with