እንግሊዝኛ ክፍል - 1

2500 ብር
የ30 ቀናት ኮርስ

ይህ ለእንግሊዘኛ ቋንቋ አዲስ ለሆኑ እና የእንግሊዘኛ ንግግርን ከመሠረቱ መገንባት ለሚፈልጉ ሁሉ የተዘጋጀ ኮርስ ነው ።
  • ለጀማሪዎች የተዘጋጀው ይህ ኮርስ በዉስጡ፣ የተለመዱ ሀረጎችን እና ከዕለት ተዕለት ኑሯችን ጋር ተያያዥነት ያላቸው ቃላትን ይዟል።

  • መሰረታዊ ንግግሮችን ማድረግ የምትለማመዱበት ይህ ኮርስ፣ እንዴት አንድን የእንግሊዘኛ ዓረፍተ ነገር በትክክል መመስረት እንደምትችሉ ያሳያችኋል።

እንግሊዝኛ ክፍል - 2

2500 ብር
የ30 ቀናት ኮርስ

እዚህ ኮርስ ላይ በደረጃ አንድ ከገነባችሁት የቋንቋ መሰረት በመነሳት ሰፋያሉ የቃላት እና ሃረጋት ክምችት ትፈጥራላችሁ። ያወቃችኋቸዉን ቃላትም በተለያዩ ዓረፍተ ነገሮች ዉስጥ በማስገባት የንግግር ችሎታችሁን የምታዳብሩ ይሆናል።
  • በመሰረታዊነት ይህ ኮርስ የውይይት እና ንግግር ክህሎታችሁን የሚያልቅ ሲሆን፣ የድምጽ ትምህርቱን ሳትሰሙ በራሳችሁ ማዉራት እና መለማመድ የምትችሉበትም ደረጃ ነው።

  • እያንዳንዱ ክፍል በክህሎት ላይ የተመሰረቱ የተግባር ልምምዶች በብዛት የሚገኙበት ነው።

  • የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፅንሰ-ሀሳቦችን ግንዛቤዎን እና አተገባበርዎን ለማጠናከር ይረዱዎታል።

እንግሊዝኛ ክፍል- 3

2500 ብር
የ30 ቀናት ኮርስ

ይህ ኮርስ በዋነኛነት እንግሊዘኛን በራሳችሁ ማዉራት እንድትችሉ እና ከሌሎች ጋር የመነጋገር ብቃታችሁ እንዲልቅ ያደርጋል። ከመጀመሪያዎቹ ኮርሶች በለጠ ልዩ ልዩ ቦታ ላይ ምትጠቀሟቸውን ንግግሮችን ለእናንተ በማስጨበጥ በማንኛዉም ቦታ ይለማንም እርዳታ በእንግሊዘኛ እንድትግባቡ ያደርጋል።
  • ይህ ኮርስ ስራችሁን፣ ትምህርታችሁን ኣና ከሰው ጋር ያላችሁ ተግባቦት በማሻሻል ከቋንቋ መልመድ ባሻገር ሁለገብ እድገታችሁን ያፋጥናል።

  • እያንዳንዱ ክፍል በክህሎት ላይ የተመሰረቱ የተግባር ልምምዶች በብዛት የታጠቁ ነው።

  • የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፅንሰ-ሀሳቦችን ግንዛቤዎን እና አተገባበርዎን ለማጠናከር ይረዱዎታል።
Created with