እንግሊዝኛ ክፍል 2
እንግሊዝኛ በቀላሉ በድምፅ ትምህርት ይማሩ። እንግሊዘኛ ቋንቋ ከመጀመሪያ መልመድ ከፈለጉ ይመዘገቡ።
ኮርሱ ምን ያካትታል
የእኛ የእንግሊዝኛ ኮርሶች ለጀማሪዎች የመግባቢያ ክህሎቶችን በማዳበር ላይ ያተኩራሉ። ተከታታይ በሆኑ የጀማሪ-ደረጃ ኮርሶቻችን አማካኝነት በእለት ተዕለት ኑሯችሁ የምትጠቀሙት የእንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎት አንድታዳብሩ እንረዳችችኋለን።
ሰዓት ብላይ ጥራት ያላቸው የእንግሊዝኛ ድምፅ ትምህርት
ከ 200 በላይ እንግሊዘኛን መናገር የሚያስችላችሁ ቃልትን ትማራላቹ