Write your awesome label here.
እንግሊዝኛ ክፍል 1
አንግሊዘኛ በቀላሉ በድምፅ ትምህርት ይማሩ። እንግሊዘኛ ቋንቋ ከመጀመሪያ መልመድ ከፈለጉ ይመዘገቡ።
ኮርሱ ምን ያካትታል
የእኛ የእንግሊዝኛ ኮርሶች ለጀማሪዎች የመግባቢያ ክህሎቶችን በማዳበር ላይ ያተኩራሉ. በተከታታይ ጀማሪ-ደረጃ ኮርሶች አማካኝነት ከእለት ተእለት ኑሮዎ ጋር የሚዛመድ የእንግሊዘኛ ግንኙነት ላይ ጠንካራ መሰረት እንዲገነቡ ለማገዝ አላማ አለን።
ሰዓት ብላይ ጥራት ያላቸው የእንግሊዝኛ ድምፅ ትምህርት
ከ 200 በላይ እንግሊዘኛን መናገር የሚያስችላችሁ ቃልትን ትማራላቹ