እንግሊዝኛ ክፍል 3
በድምፅ የታገዘ ትክክለኛ የእንግሊዝኛ ቃላትን አጠራር በቀላሉ ተማሩ። እንግሊዝኛ ቋንቋን ከመጀመሪያው ጀምሮ እየተዝናኑ በማንኛዉም ጊዜ እና ሰዓት ለመልማድ።
ኮርሱ ምን ያካትታል
የእኛ የእንግሊዝኛ ኮርሶች ለቋንቋ ጀማሪዎች የመግባቢያ ክህሎቶችን በማዳበር ላይ ያተኩራሉ። ተከታታይ በሆኑ የጀማሪ እና መካከልኛ ኮርሶች አማካኝነት ከዕለት ተዕለት ኑሮ ጋር የተገነኙ የእንግሊዝኛ ክሎቶች ላይ ጠንካራ መሰረት እንዲገነቡ ለማስቻል አልሞ የተዘጋጀ ነው።
ሰዓት ብላይ ጥራት ያላቸው የእንግሊዝኛ ድምፅ ትምህርት
ከ 200 በላይ እንግሊዘኛን መናገር የሚያስችላችሁ ቃልትን ትማራላቹ