በእንግሊዘኛ ቋንቋ በቀላሉ መስማት፣ ማውራት እና መግባባት እንዲችሉ እናድርጋለን!!!

በእንግሊዘኛ ቋንቋ በቀላሉ መስማት፣ ማውራት እና መግባባት እንዲችሉ እናድርጋለን!!!

እንዴት?
  • በድምጽ ላይ የተመሰረተ የንግግር ኮርስን በመስጠት፣
  • ፍርሃትን በመቅረፍ የንግግር ችሎታን እንድታዳብሩ በማድረግ፣
  • በተግባር የተደገፈ የቋንቋ ክህሎትን በማቅረብ። 
Write your awesome label here.

በእንግሊዘኛ ለመግባባት ስትሞክሩ፣ የመጨናነቅ እና ፍራቻ ስሜት ያጋጥማችኋል?

አዲስ ቋንቋን መማር አስቸጋሪ እንደሆነ እንረዳለን፣ እኛ ደግሞ ቋንቋ ለመማር ለምታደርጉት እያንዳንዱ ጉዞ ከጎናችሁ በመሆን ልናግዛችሁ ተዘጋጅተናል።

የእንግሊዝኛ ችሎታችሁን ለማዳበር፣ እነዚህን ቅደም ተከተሎች ተግብሩ

የእንግሊዝኛ ችሎታችሁን ለማዳበር፣ እነዚህን ቅደም ተከተሎች ተግብሩ

1. መሰረታዊ ቃላትን እና ሀረጎችን መማር

ስትጀምሩ ልክ እንደ ልጅ ቃላትን እና ዓረፍተ-ነገሮችን ወደ ትንንሽ ድምጾች በመሰባበር እና በመንተባተብ ንግግር ለመቻል መሰረት መጣል።

2.  . ቀለል ያሉ ንግግሮችን ተለማመዱ

በራስ መተማመናችሁን ለማዳበር እንዲረዳችሁ የተማራችኋቸዉን ቃላት፣ ሃረጋት እና ዓረፍተ-ነገሮች በየቀኑ በተግባር መጠቀም። ከዚያም ቀስ በቀስ መሰረታዊ የሰዋሰው ህጎችን በመረዳት ዓረፍተ ነገሮችን አስተካክሎ መናገርን መልመድ

3. በዕለት ተዕለት እንግሊዘኛን ተለማምዱ

በዕለት ተዕለት ሁኔታ እና በቡድን ስብሰባዎች ውስጥ እንግሊዝኛን ይለማመዱ ፡፡ ይህንን ለማድረግ ለመግባባት ችሎታዎ ላይ ያለዎት እምነት ያድጋል ፣

 በናንተ ደረጃ የሚመጥን ኮርስ ይምረጡ 

መሰረታዊ እንግሊዘኛ ክፍል - 1 :

  የጀማሪዎችን የንግግር እና የመስማት ብቃት ለማሳደግ በድምጽ የሚያስተምር ክፍል ያለው፣.

 በቀን 30-35 ደቂቃ ብቻ በመማር መሰረታዊ እንግሊዘኛ ቋንቋን እንድትናገሩ የሚያደርግ፣

 ከ900 በላይ የብቃት ማሳደጊያ መልመጃዎችን የያዘ።

መሰረታዊ እንግሊዘኛ ክፍል - 2 :

  ቋንቋን አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዱ ምዕራፎችን እና የድምጽ ትምህርቶችን የያዘ፣

 ቋሚ ስራችሁን ሳትጎዱ በቀን ከ35-40 ደቂቃ ወስዳችሁ የምትማሩት ፣

 ከ900 በላይ በክህሎት ላይ የተመሰረቱ የተግባር መለመጃዎችን የያዘ።

መሰረታዊ እንግሊዘኛ ክፍል - 3 :

 በተለያዩ ርዕሶች ዙሪያ ማዉራት እና መስማት እንድትችሉ የሚያደርግ አቀራረብ ያለው።

 በቀን  ከ30-40 ደቂቃ የምትለማመዱበት ክፍል ያለዉ

 ከ900 በላይ በክህሎት ላይ የተመሰረቱ የተግባር መልመጃዎች ያሉት

ምን ተካቷል?

የ 90 ቀን የድምፅ ትምህርቶች እና መልመጃዎች ። በየሳምንቱ በአካል የልምምድ ክፍለ ጊዜዎች ተካተዋል ፡፡ 

ነፃ ትምህርቶች እና ምክሮች:

በተግባር የተደገፉ፣ ለመረዳት የማያዳግቱ እና በተግባቦት ክህሎት ላይ ያተኮሩ የትምህርት ይዘቶችን አካቷል።

 የማህበረሰብ ድጋፍ

 ተጨማሪ ልምምድ እና ድጋፍን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በመሆን የምታገኙበትን ማህበረሰብ ማካተቱ።

በተመቻችሁ ጊዜ የምትወስዱት

በማንኛውም ጊዜና ቦታ በራሳችሁ ፍጥነት ልትማሩ እና ልታጠኑ የምትችሏቸው የኦንላይን ትምህርቶች ናቸው።

በአካል ልምምድ ክፍለ ጊዜዎች

ከእኩዮች ጋር በየሳምንቱ በአካል በአካል ስብሰባዎቻችን እንግሊዝኛ ይለማመዱ ፡፡

ዉጤታማነቱ በተረጋገጠ ዘዴ ላይ የተመሰረተ መሆኑ

ቋንቋን ለመማር ዉጤታማነቱ ተሞክሮ በተረጋገጠ አለማቀፍ የማስተማር ዘዴ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ በመሆኑ።

የግል ትምህርት

በፍላጎትዎ ላይ የተመሠረተ ግላዊ እና የተስተካከለ ኮርስ
Created with