መሰረታዊ እንግሊዘኛ ቋንቋን በድፍረት መናገር እና መረዳት ቻሉ።
እንግሊዝኛ ለመማር ቀላል እና ውጤታማ መንገድ
እኔ ጀማሪ ነኝ፣ በቀላሉ ለመናገር እና ለመስማት የሚያስችለኝን ክፍል ይዟል?
ቀላሉን መንገድ ተጠቅማችሁ ተማሩ፣ እንግሊዘኛን ማዳመጥ እና መናገር በሚገባ ቻሉ
- በእንግሊዘኛ ለማዉራት ስትሞክሩ፣ የመጨናነቅ እና በራስ መተማመናችሁ እየጠፋ ተቸግራችኋል?
- ቃላትን እና ዓረፍተ-ነገርን መስርቶ በትክክል ለማዉራት ስትሞክሩስ ግራ ትጋባላችሁ?
- እንግሊዘኛን መስማት እና መናገር ፈልጋችሁ፣ ግን አልችልም፣ ዉስብስብ ነው፣ ከባድ ነው፣ አሰልቺ ነው የሚል ፍርሃት እየተሰማችሁ ነዉ?
እንግዲይዉስ ይሄ ኮርስ ለእናንተ ነው።
እንግዲይዉስ ይሄ ኮርስ ለእናንተ ነው።
መሰረታዊ እንግሊዝኛ ቋንቋን ለመናገር እና ለመስማት እነዚህን ቅደም ተከተሎች ተግብሩ፡-
በተጨማሪ ምን የተለየ አቀራረብን ይዟል?