ለአንድ ወር ብቻ የሚቆይ
100% ነጻ
እንግሊዘኛን በድፍረት መናገር የምትጀምሩበት ኮርስ
አለም አቀፉን ቋንቋ በመማር የትምህርት እና የስራ እድላችሁን ማስፋት ትፈልጋላችሁ? 100% በነጻ የቀረበው የEnglish.et ኮርስ ዛሬ በመመዝገብ መማር ጀምሩ።
ኮርሳችን ለእንግሊዘኛ ቋንቋ አዲስ ለሆኑ ሁሉ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ድግግሞሽ እና ውይይትትን በመጠቀም ዋና ዋና የእንግሊዘኛ ቃላትን እና የግራመር ቋንቋ ስርዓትን ለተማሪዎች በቀላሉ ያስጨብጣል።
በዚህ ትምህርት ዉስጥ ምን ታገኛላችሁ?
በቀላል አቀረረብ የተዘጋጀ ትምህርት
ተግባራዊ የተግባቦት ክህሎትት ላይ በማተኮር፣ በቀላሉ የመረዳት ደረጃ ላይ የሚያደርሱ ይዘቶች ።
በሚመቻችሁ ጊዜ የምትማሩት
በራሳችሁ ፍጥነት በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ የምታጠኑት።
ዉጤታማነታቸው በተረጋገጡ የቋንቋ መማሪያ ዘዴዎች ላይ የተመሰረተ
ለቋንቋ ትምህርት ተሞክሮ የተፈተነ አቀራረብን የተከተለ።
2,345 ተማሪዎቻችንን ተቀላቀሉ
አጠነናቹህን በጣም ነው የወደድሁት፣ በርቱ
ለአዲስ ሰው የሚመች ትምህርት ነው
ቀላል አቀራረብ መሆኑ ስቦኛል። በፈለግኩት ጊዜ እየተማርኩኝ ነው።