ብሎግ ፖስት

ስድስት ሁልጊዜ መጠቀም የምንችላቸው የእንግሊዘኛ ሰላምታ አይነቶች!

አንዳንድ ጊዜ አዲስ የምናገኛቸውን ሰዎች እንዴት በእንግሊዘኛ ማናገር እንዳለብን ጥያቄ ይሆንብናል። ይህም የሚሆነው ትርጉማቸውን ብናውቀዉም ለመጠቀም የምንሳቀቃቸው ሰላምታዎች ብዙ ስለሆኑ ነው። በዚህ ጽሁፍ ለአጠቃቅም ቀላል የሆኑ እንዲሁም ለመልመድ ጊዜ ማይወስዱ አስር የተለያዩ ሰላምታዎችን እናያለን። እነዚህም የተለመዱ ሰላምታዎች በመጠቀም ብቻ አዲስ ካገኘናቸው ሰዎች ጋር በቀላሉ መቀራረብን እንችላለን።
1. "Hello, Good morning"
ይህ ሰላምታ ከተለመዱ ....ቀጥል
Created with