ብሎግ ፖስት

ለጉዞ አስፈላጊ የሆኑ የተለመዱ ሐረጎች


እንኳን ወደ "የጉዞ ንግግሮች” በደህና መጣችሁ። ይህ የጉዞ ንግግሮችን የሚያስተምራችሁ English.et ነው። የዕረፍት ጉዞም ይሁን የንግድ ጉዞ አሊያም የባህል ልውውጥ መድረክ ዝግጅት ለመቀላቀል እያቀዳችሁ ከሆነ፣ እነዚህን ጥቂት ቁልፍ ሀረጋት ማወቅ እና መያዝ በጉዟችሁ ላይ ትልቅ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል። በእነዚህ አጠቃላይ ምክሮች ውስጥ በራስ መተማመን ልትናገሯቸው ምትችሏቸውን ወሳኝ ክህሎች እናጎናጽፋችኋለን።

1. ሰላምታ ማቅረብ:

 - Hi: ሰላም ለማለት የተለመደ ግን መደበኛ ያልሆነ የሰላምታ መንገድ። 
- Hey: የበለጠ መደበኛ ያልሆነ፣ ብዙውን ጊዜ በጓደኞች መካከል ጥቅም ላይ የሚውል ሰላምታ።
- Hello: ለመቀራረብ የሚሆን
 ገለልተኛ ሰላምታ።
 - Long time no see: 
አንድን ሰው ለመጨረሻ ጊዜ ካየነው ትንሽ እንደቆየን የሚገልጽ።
- Good morning: በጠዋት ሰው ስናገኝ ሰላም አደርክ ለማለት ያህል የምንጠቀመው ሰላምታ።
- Good afternoon: ከምሳ ስዓት በኋላ ሰው ስናገኝ ሰላም ዋልክ ለማለት ያህል የምንጠቀመው ሰላምታ።
- Good evening: ጸሃይ ከጠለቀች በኋላ ሰው ስናገኝ ሰላም ዋልክ አመሸህ ለማለት ያህል የምንጠቀመው ሰላምታ ............ለመቀጠል 


Created with